አማኑኤል ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኮፐንሃገን
“እኔ አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል፤" ገላትያ 2፥20
ኑና አብረን ጌታን እናምልክአድራሻ፡ Nansensgade 94, 1366 København
• ከ15፡00 - 17፡00 መደበኛ የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት አለን። • ከ16፡00-17፡00 የሰንበት ትምህርት ለልጆች።
• ከ17፡00-18፡00 የጸሎት ሰአት በZOOM
• ከ19-20 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በ ZOOM
ውድ ምዕመናን፣ ሚያዝያ 28 የሚካሄደው የቅዳሜ የአምልኮ ፕሮግራማችን Astersvej 11, 4000 Roskilde እንደሆነ በትህትና እናሳውቃለን:: ለበለጠ መረጃ ይህንን ይጫኑ Emmanuel Ethiopian Evangelical Church Copenhagen